Tue Jun 13 2017 14:40:39 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 14:40:40 -04:00
parent 2fcf7e4fe4
commit 8ea5220b21
3 changed files with 7 additions and 1 deletions

2
10/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 21 የሰለሞን መጠጫዎች ሁሉ ከወርቅ የተሠሩ ነበሩ እና የሊባኖስ ደን ቤተመንግሥት ያሉት የተለያዩ የምግብ ማቅረቢያ እቃዎች ከወርቅ የተሠሩ ነበሩ፡፡ እቃዎችን ከብር አልሠሩም ምክንያቱም ሰለሞን በመራባቸው ዓመታት ብር ፋይዳ ያው ሆኖ አልተቆጠረም ነበር፡፡
\v 22 ንጉሡ የንጉሥ ሒራም ከሆኑ መርከቦች ጋር የሚቀዝፉ የመርከቦች ቡድን ነበረው፡፡ በየሦስት ዓመቱ መርከቦቹ ከየሄዱባቸው ቦታዎች ወርቅ፣ብር የዝሆን ጥርስ ጦጣዎች እና ዝንጆሮዎች ይዘው ይመጡ ነበር፡፡

3
10/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
3. ንጉሥ ሰለሞን ከማንኛውም ሌላ ንጉሥ ይልቅ ሀብታም እና ጥበበኛ ሆነ
24. ሰዎች ከዓለም ዙሪያ ሁሉ ለመምጣትና ሰለሞን የሚናገራቸውን ጥበብ የተሞሉ ነገሮች ለመስማት ይፈልጉ ነበር፡፡ እግዚአብሔር በአእምሮው ያስቀመጣቸውን ነገሮች
25. ወደ እርሱ የሚመጡ ሰዎች ሁሉ ሥጦታዎችን ያመጡ ነበር ከብር ወይም ከወርቅ የተሠሩ ዕቃዎች ወይም ልብስ መሣሪያዎች ወይም ቅመማ ቅመሞች ወይም ፈረሶች ወይም በቅሎዎች ያመጡ ነበር፡፡ ሰዎች ይህን ማድረጋቸውን ቀጥለው ነበር

View File

@ -211,6 +211,7 @@
"10-13",
"10-14",
"10-16",
"10-18"
"10-18",
"10-21"
]
}