Wed Jun 14 2017 00:26:04 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 00:26:05 -04:00
parent 423235b742
commit 8051194959
3 changed files with 4 additions and 1 deletions

1
14/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 17 የኢዮርብዓም ሚስት ወደ ቤቷ ወደ ቲርፃ ከተማ መጣች ወደ አዲስቲ የእሥራኤል ከተማ ቤቷ ስትገባ ወዲያው ልጇ ሞተ \v 18 የእሥራኤል ሕዝብ ሁሉ አዘነለት ቀበረው ይህ ሁኔታ እግዚአብሔር ይሆናል ብሎ ለአገልጋዩ ለአኪ የነገረው ነው፡፡

1
14/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 19 ኢዮርብዓም ያደረገው ሌላ ነገር ሁሉ ሠራዊቱ የተሞጋባቸው ጦርነቶች እና የመራባቸው ጦርነቶች እና የመራባቸው ሁኔታዎች ሁሉ በእሥራኤል ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተመዝግቦ ይገኛል \v 20 ኢዮርብዓም የመራው ለሀያ ሁለት ዓመት ነው፡፡ ሲሞት ልጁ ናዳብ ንጉሥ ሆነ

View File

@ -267,6 +267,7 @@
"14-06",
"14-09",
"14-11",
"14-14"
"14-14",
"14-17"
]
}