Tue Jun 13 2017 15:06:40 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 15:06:40 -04:00
parent 93833f3ddc
commit 65b56766ec
2 changed files with 4 additions and 3 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
3.ሰለሞን የነገሥታት ሴት ልጆች የሆኑ ሰባት መቶ ሚስቶችን አገባ ባሪያዎቹ የነበሩ ሦስት መቶ ሚስቶችም ነበሩት፡፡ እናም ሚስቶቹ እግዚአብሔርን ከማምለክ ዞር እንዲል አደረጉት
ሰለሞን ባረጀ ጊዜ የአገሮቻቸውን አማልክት እንዲያመልክ አደረጉት አባቱ ዳዊት እንደሆነው ሙሉ በሙሉ ለእዚአብሔር የተሰጠ አልነበረም፡፡
\v 5 ሰለሞን የሲዶን ሕዝቦች የሚያመልኳትንና አስታሮት የተባለች ጣኦትን አመለከ፡፡ እንዲሁም ሚልኮም የተባለችውንና አሞናውያን ሕዝቦች የሚያመልኩትን አስፀያፊ ጣኦት አመለከ፡፡
\v 6 በዚህ ሁኔታ እግዚአብሔር ክፉ ነው ያላቸውን ነገሮች ሁሉ ሰለሞን አመለከ፡፡ እንደ አባቱ እንደ ዳዊት ሕይወቱን አላስተካከለም እግዚአብሔር እንደሚፈልገውም ህይወቱን አላስተካከለም

View File

@ -217,6 +217,7 @@
"10-26",
"10-28",
"11-01",
"11-03"
"11-03",
"11-05"
]
}