Tue Jun 13 2017 15:46:40 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 15:46:41 -04:00
parent e039a8d2da
commit 6545c2e7f3
4 changed files with 7 additions and 1 deletions

1
12/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 20 የእሥራኤል ሕዝቦች ኢዮርብዓም ከግብጽ መመለሱን ሲሰሙ ወደ አንድ ስብሰባ እንዲመጣ ጋበዙትና የእሥራኤል ንጉሥ እንዲሆን ሾሙት ከዳዊት እንዲመጣ ጋበዙትና የእሥራኤል ንጉሥ እንዲሆን ሾሙት ከዳዊት ትውልድ ለሆኑ ነገሥታት ታማኞች በመሆን የቀጠሉት የይሁዳ ነገድ የሆኑ ሕዝቦች ናቸው፡፡

1
12/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 ሮብዓም ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ 180000 የሚሆኑ ምርጥ ወታደሮችን ከይሁዳና ከብንያ ነገዶች መረጠ፡፡ ከሰሜኑ ወገን ከሆኑ እሥራኤላውያን ነገዶች ጋር እንዲዋጉ ፈለገ ይህን ያደረገው የመንግሥቱን ነገዶች በሙሉ እንደገና ለመምራት በመፈለግ ነው፡፡

1
12/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 22 ነገር ግን እግዚአብሔር ነቢዩን ሸማዕያን በማነጋገር እንዲህ አለው \v 23 “ሂድና ይህን ለሰሞን ልጅ ለሮብዓም ለይሁዳው ንጉሥ እና የይሁዳ ነገድ ለሆኑት ሕዝቦች ሁሉ እና ቢንያም እንዲሁም ኢየሩሳሌም ውስጥ ለሚኖሩና ከሰሜኑ ነገድ ለሆኑ ሁሉ \v 24 እግዚአብሔር ከወገኖቻችሁ ከእሥራኤል ሕዝብ ጋር ለመዋጋት መሄድ የለባችሁም ሁላችሁም ወደቤታችሁ ሂዱ፡፡ የሆነው ነገር እግዚአብሔር እንዲሆን የፈለገው ነው” ስለዚህ ሸማዕያ ወደ እነርሱ በመሄድ ይህንኑ ነገራቸው እግዚአብሔር እንዲያደርጉ ያዘዛቸውን ሁሉም ሰሙ እና ወደ የቤታቸው ሄዱ፡፡

View File

@ -241,6 +241,9 @@
"12-12",
"12-15",
"12-16",
"12-18"
"12-18",
"12-20",
"12-21",
"12-22"
]
}