Wed Jun 14 2017 14:24:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 14:24:21 -04:00
parent 0307b3aaf1
commit 4c6c594175
1 changed files with 1 additions and 0 deletions

1
22/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 35 ጦርነቱ ቀኑን ሙሉ ቀጠለ አክአብ ደገፍ ብሎ በአራማውያን አንፃር ሠረገላው ውስጥ ተቀምጦ ነበር፡፡ ከቁሰሉ የሚወጣው ደም ወደ ሠረገላው ወለል ፈሰሰ እናም ከቀትር በኋላ ዘግየት ብሎ ሞተ \v 36 36. ፀሐይ በመጥለቅ ላይ እያለች ከእሥራኤላውያን ወታደሮች አንዱ ጦርነቱ አብቅቷል ሰው ሁሉ ወደ ከተማው ይመለስ አለና ጮኽ፡፡