Wed Jun 14 2017 12:50:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
4651ff0fe0
commit
41e7c77296
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 36 የምሽቱን መስዋዕት የማቅረቢያው ጊዜ ሲደርስ ኤልያስ ወደ መስዊያው ቀረበና ጸለየ እንዲህም አለ “እግዚአብሔር አንተ ቅድመ አያቶቻችን አብርሀም ፣ይስሐቅ እና ያዕቆብ ያመለኩህ አምላካችን ነህ አንተ እሥራኤላውያን ሕዝቦች ሊያመልኩህ የሚገባ አምላክ መሆንህን ዛሬ አረጋግጥ እኔም አግልጋይህ መሆኔን አረጋግጥ፡፡እነዚህን ሁሉ ነገሮች አንተስለነገርከኝ ያደረኳቸው መሆኑንም አረጋግጥ፡፡ \v 37 እግዚአብሔር ሆይ መልስ ስጠኝ እነዚህ ሰዎች አንተ እግዚአብሔር መሆንህን እና እንደገና በአንተ እንዲያምኑ ያደረካቸው መሆኑን እንድያውቁ መልስ ስጠኝ”
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 38 \v 39 38. ወዲያው ከእግዚአብሔር የሆነ እሣት ከሰማይ ወረደ የተቆራረጠውን ሥጋ፣እንጨቱን ፣ድንጋዮቹን እና በመሰዊያው ዙሪያ ያለውን አፈር አቃጠለ ጉድጉዱ ሕዝቡን በተመለከቱ ጊዜ መሬት ላይ ተደፍተው እንዲህ በማለት ጮሁ “እግዚአብሔር እርሱ አምላክ ነው” \v 40 40. ከዚያም ኤልያስ እንዲህ በማለት ትእዛዝ ሰጠ “የበአልን ነቢያት ሁሉ ያዟቸው ማንም እንዳያመልጡዋችሁ” ስለዚህ ሕዝቡ የበአልን ነቢያት ያዟቻና ከተራራው እያወረዱ ወደቂሾን ወንዝ ውስዷቸው እና እዚያ ያሉትን ሁሉ ኤልያስ ገደላቸው፡፡
|
|
@ -329,6 +329,7 @@
|
|||
"18-25",
|
||||
"18-27",
|
||||
"18-30",
|
||||
"18-33"
|
||||
"18-33",
|
||||
"18-36"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue