Tue Jun 13 2017 23:52:05 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 23:52:06 -04:00
parent ad505f0abe
commit 3535a6c795
3 changed files with 5 additions and 2 deletions

1
13/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 13 \v 1 አንድ ቀን አንድ ነቢይ እግዚአብሔር ያዘዘውን በመታዘዝ ከይሁዳ ወደ ሰሜን ወደ ቤቴል ሄደ፡፡ እዚያ ያደረሰው ኢዮርብዓም እጣን ለማጠን ተዘጋጅቶ መሠዊያው አጠገብ በቆመበት ጊዜ ነበር፡፡ \v 2 ነቢዩ እግዚአብሔር እንዲናገር ያዘዘውን በመታዘዝ እንዲህ እያለ ጮኸ “ስለዚህ መሠዊያ እግዚአብሔር የሚለው ይህ ነው አንድ ቀን የንጉሥ ዳዊት ተወላጅ የሆነ ልጅ የሚወለድ መሆኑን እንድታውቅ ፈልጋለሁ፡፡ ስሙ ኢያሱ ይባላል፡፡ እርሱም ወደዚህ ይመጣል በዘህ አካባቢ በኮረብታዎች ላይ ለመስዋዕት እጣን የሚያጥኑ ካሕናቶችን ያርዳቸዋል እንዲሁም የሞቱ ሰዎችን አፅምም በዚህ መሠዊያ ላይ ያቃጥላል” \v 3 ከዚያም ነቢዩ በተጨማሪ እንዲህ አለ “እግዚአብሔር ይህ መሠዊያ ሁለት ላይ ይከፈላል እና አመጹ ይበተናል ብሎ የተናገረውን ይህ ያረጋግጣል፡፡”

1
13/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 4. ንጉሥ ኢዮርብዓም ነቢዩ ይህን ሲናገር በሰማ ጊዜ ጣቱን ወደ እርሱ በመቀሰር አገልጋዮቹን እንዲህ አላቸው፡፡ “ይህን ሰው ያዙት” ነገር ግን የንጉሡ እጅ ወዲያው ሽባ ሆነ ሊያንቀሳቅሰው አልቻለም፡፡ 5. እና መሠዊያው ሁለት ላይ ተከፈለ አመጹም በምድር ላይ ተበተነ ልክ እግዚአብሔር ያደረገዋል ብሎ ነቢዩ እንደተነበየው፡፡

View File

@ -3,7 +3,7 @@
"format": "usfm",
"generator": {
"name": "ts-desktop",
"build": ""
"build": "55"
},
"target_language": {
"id": "zga",
@ -248,6 +248,7 @@
"12-25",
"12-28",
"12-31",
"12-33"
"12-33",
"13-01"
]
}