Wed Jun 14 2017 12:44:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 12:44:20 -04:00
parent 4a222dc15c
commit 0b2080c425
2 changed files with 3 additions and 1 deletions

1
18/27.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 27 ቀትር ሲሆን ኤልያስ እንዲህ እያለ ይቀልድባቸው ጀመር “በእርግጥ በዓል አምላክ ነው፡፡ በጣም መጮህ የሚያስፈልጋችሁ ይመስላል ምናልባት ስለ አንድ ነገር በማስብ ላይ ይሆናል ምናልባት ወደ መፀደጃ ቤት ሄዷል ወይም ወደ አንድ ሥፍራ በመጓዝ ላይ ነው ምናልባት ተኝቶ ስለሚሆን መቀስቀስ ያስፈልጋችኋል” \v 28 እነርሱም ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ይጮሁ ጀመር፡፡ ከዚያም በአልን በሚያመልኩበት ጊዜ ሁል ጊዜ ከሚያደርጓቸው ነገሮች አንዱን በማድረግ ሰውነታቸውን በቢለዋና በሰይፍ ብዙ ደም እስኪፈሳቸው ድረስ ይቆራርጡ ጀመር \v 29 ከቀትር በኋላ በነበረው ጊዜ ሁሉ በአልንመጥራታቸውን ቀጠሉ፡፡ ነገር ግን መልስ የሚሰጥ ድምፅ አልነበረም መልስ የለም፡፡ ትኩረት የሚሰጥ አምላክ አልነበረም፡፡

View File

@ -326,6 +326,7 @@
"18-18",
"18-20",
"18-22",
"18-25"
"18-25",
"18-27"
]
}