am_1jn_tq/02/24.txt

10 lines
489 B
Plaintext

[
{
"title": "ዮሐንስ፣ በልጅና በአባት ውስጥ ለመኖር አማኞች ምን እንዲያደርጉ ይነግራቸዋል?\n",
"body": "ዮሐንስ፣ አማኞች ከመጀመሪያ በሰሙት እንዲኖሩ ይነግራቸዋል"
},
{
"title": "አማኞች በእግዚአብሔር የተሰጣቸው ተስፋ ምንድነው?\n",
"body": "እግዚኣብሔር ለአማኞች የዘላለምን ሕይወት ተስፋ ሰጥቶአቸዋል\n"
}
]