|
[
|
|
{
|
|
"title": "ምንም ኃጢአት የለብንም ስለሚል ሰው ዮሐንስ ምን ይላል?\n",
|
|
"body": "ዮሐንስ፣ እንዲህ ያለው ሰው ራሱን ያስታል፣ እውነትም በእርሱ ውስጥ የለም ይላል "
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "ኃጢአታቸውን ለሚናዘዙ ለእነዚያ እግዚአብሔር ምን ያደርግላቸዋል?\n",
|
|
"body": "ኃጢአታቸውን ለሚናዘዙ ለእነዚያ እግዚአብሔር ኃጢአታቸውን ይቅር ይላቸዋል፣ ከዓመፃቸውም ሁሉ ያነጻቸዋል"
|
|
}
|
|
] |