am_1jn_tq/05/13.txt

6 lines
286 B
Plaintext

[
{
"title": "አማኞች በእግዚአብሔር ፊት ያላቸው ድፍረት ምንድነው?\n",
"body": "አማኞች የትኛውንም ነገር እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቢለምኑ እርሱ እንደሚሰማቸው ድፍረት አላቸው \n"
}
]