am_1jn_tq/04/19.txt

14 lines
721 B
Plaintext

[
{
"title": "እንዴት ለመውደድ እንችላለን?\n",
"body": "አስቀድሞ እግዚአብሔር ስለ ወደደን እኛም እንወዳለን \n"
},
{
"title": "አንድ ወንድሙን የሚጠላ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ይኖረዋል?\n",
"body": "አንድ ወንድሙን የሚጠላ ሰው እግዚአብሔርን መውደድ አይችልም \n"
},
{
"title": "እግዚአብሔርን የሚወዱ እነርሱ በተጨማሪ ማንን መውደድ ይኖርባቸዋል?\n",
"body": "እግዚአብሔርን የሚወዱ እነርሱ በተጨማሪ ወንድሞቻቸውን መውደድ ይኖርባቸዋል"
}
]