am_1jn_tq/03/23.txt

10 lines
699 B
Plaintext

[
{
"title": "ዮሐንስ አማኞችን የሚያስታውሳቸው ስለ የትኛው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው?\n",
"body": "ዮሐንስ አማኞችን የሚያስታውሳቸው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዲያምኑና እርስ በእርሳቸው እንዲዋደዱ ስለ ተሰጣቸው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው "
},
{
"title": "እግዚአብሔር በውስጣቸው እንደሚኖር ያውቁ ዘንድ እርሱ የሰጣቸው ምንድነው?\n",
"body": "እግዚአብሔር በውስጣቸው እንደሚኖር ያውቁ ዘንድ እርሱ መንፈስ ቅዱስን ሰጥቷቸዋል "
}
]