am_1jn_tq/03/13.txt

10 lines
566 B
Plaintext

[
{
"title": "ቃየን የክፋት ልጅ መሆኑን ያሳየው እንዴት ነበር?\n",
"body": "ቃየን የክፋት ልጅ መሆኑን ያሳየው ወንድሙን በገደለ ጊዜ ነበር \n"
},
{
"title": "አንድ ሰው የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን የሚያሳየው ለአማኞች ምን ዓይነት አመለካከት ሲኖረው ነው?\n",
"body": "አንድ ሰው የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን የሚያሳየው ለአማኞች የፍቅር አመለካከት ሲኖረው ነው \n"
}
]