am_1jn_tq/03/11.txt

10 lines
563 B
Plaintext

[
{
"title": "አንድ ሰው የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን የሚያሳየው ለአማኞች ምን ዓይነት አመለካከት ሲኖረው ነው?\n",
"body": "አንድ ሰው የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን የሚያሳየው ለአማኞች የፍቅር አመለካከት ሲኖረው ነው"
},
{
"title": "ቃየን የክፋት ልጅ መሆኑን ያሳየው እንዴት ነበር?\n",
"body": "ቃየን የክፋት ልጅ መሆኑን ያሳየው ወንድሙን በገደለ ጊዜ ነበር \n"
}
]