am_1jn_tq/03/01.txt

18 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አባት ከፍቅሩ የተነሣ በአማኞች ውስጥ ያኖረው ምንድነው?\n",
"body": "አባት በእነርሱ ያኖረው የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው የሚጠሩበትን ስም ነው "
},
{
"title": "አባት ከፍቅሩ የተነሣ በአማኞች ውስጥ ያኖረው ምንድነው?\n",
"body": "አባት በእነርሱ ያኖረው የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው የሚጠሩበትን ስም ነው "
},
{
"title": "ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ አማኞች ምን ይሆናሉ?\n",
"body": "ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ አማኞች ክርስቶስን ይመስላሉ፣ እርሱ እንዲሁ እንዳለም ያዩታል "
},
{
"title": "በክርስቶስ ተስፋ የሚያደርግ እያንዳንዱ አማኝ ራሱን በሚመለከት የሚያደርገው ምንድነው?\n",
"body": "በክርስቶስ ተስፋ የሚያደርግ እያንዳንዱ አማኝ ራሱን ያነጻል "
}
]