am_1jn_tq/02/15.txt

10 lines
641 B
Plaintext

[
{
"title": "ዮሐንስ፣ አማኞች በዓለም ስላሉ ነገሮች አመለካከታቸው ምን መሆን አለበት ይላል?\n",
"body": "አማኝ ዓለምን ወይም በዓለም ያለውን መውደድ የለበትም ይላል "
},
{
"title": "ዮሐንስ ከአባት አይደሉም ብሎ የሚጠራቸው በዓለም ያሉ ሦስት ነገሮች ምንድናቸው?\n \n",
"body": "እርሱ፣ በዓለም ያሉና ከአባት ያልሆኑ ብሎ የሚጠራቸው የሥጋን ምኞት፣ የዓይንን አምሮትና ከንቱ የሆነውን የሕይወት ክብር ነው"
}
]