am_1jn_tq/02/09.txt

10 lines
491 B
Plaintext

[
{
"title": "አንድ አማኝ መመላለስ ያለበት እንዴት ነው?\n",
"body": "አንድ አማኝ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደተመላለሰ ሊመላለስ ይገባዋል "
},
{
"title": "አንድ ሰው በብርሃን አለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ መንፈሳዊ ሁኔታው ምን ይመስላል?\n",
"body": "አንድ ሰው በብርሃን አለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ በጨለማ ውስጥ ነው "
}
]