Tue May 07 2019 14:34:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2019-05-07 14:34:48 +03:00
parent 2864d9aeaf
commit eb94007e76
4 changed files with 37 additions and 1 deletions

10
03/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ዮሐንስ አማኞችን የሚያስታውሳቸው ስለ የትኛው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው?\n",
"body": "ዮሐንስ አማኞችን የሚያስታውሳቸው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዲያምኑና እርስ በእርሳቸው እንዲዋደዱ ስለ ተሰጣቸው የእግዚአብሔር ትዕዛዝ ነው "
},
{
"title": "እግዚአብሔር በውስጣቸው እንደሚኖር ያውቁ ዘንድ እርሱ የሰጣቸው ምንድነው?\n",
"body": "እግዚአብሔር በውስጣቸው እንደሚኖር ያውቁ ዘንድ እርሱ መንፈስ ቅዱስን ሰጥቷቸዋል "
}
]

14
04/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,14 @@
[
{
"title": "መንፈስን ሁሉ እንዳያምኑ ዮሐንስ አማኞችን የሚያስጠነቅቀው ለምንድነው?\n",
"body": "ዮሐንስ አማኞችን የሚያስጠነቅቃቸው ብዙ ሐሰተኛ ነቢያት ወደ ዓለም ስለወጡ ነው "
},
{
"title": "የሚናገረው የእግዚአብሔር መንፈስ መሆኑን እንዴት ለማወቅ ትችላለህ?\n",
"body": "ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚመሰክር መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው"
},
{
"title": "ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማይመሰክረው የትኛው መንፈስ ነው?\n",
"body": "ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የማይመሰክረው የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው "
}
]

10
04/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ዮሐንስ፣ ይበልጣል የሚለው የትኛውን መንፈስ ነው?\n",
"body": "በዓለም ካለው መንፈስ ይልቅ በአማኞች ውስጥ ያለው መንፈስ ይበልጣል "
},
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -56,6 +56,8 @@
"03-11",
"03-13",
"03-16",
"03-19"
"03-19",
"03-23",
"04-01"
]
}