Tue May 07 2019 14:14:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
a6f1408ada
commit
d5f5326047
|
@ -8,7 +8,7 @@
|
|||
"body": "ዮሐንስ የሕይወትን ቃል ሰምቶ፣ አይቶ፣ ተመልክቶና በእጆቹ ዳስሶ ነበር "
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "",
|
||||
"body": ""
|
||||
"title": "የሕይወት ቃል ለዮሐንስ ከመገለጡ በፊት የት ይኖር ነበር?\n",
|
||||
"body": "የሕይወት ቃል ለዮሐንስ ከመገለጡ በፊት በአብ ዘንድ ይኖር ነበር "
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ዮሐንስ ያየውንና የሰማውን የሚያወራው ለምንድነው?\n",
|
||||
"body": "ዮሐንስ ያየውንና የሰማውን የሚያወራው ሌሎችም ደግሞ ከእርሱ ጋር ኅብረት እንዲያደርጉ ነው "
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ዮሐንስ ቀደም ብሎ ኅብረት የነበረው ከማን ጋር ነው?\n",
|
||||
"body": "ዮሐንስ ቀደም ብሎ ኅብረት የነበረው ከአብና ክልጁ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው "
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -0,0 +1,14 @@
|
|||
[
|
||||
{
|
||||
"title": "ዮሐንስ ለአንባቢዎቹ የሚያውጀው ከእግዚአብሔር የሆነው መልዕክት የትኛው ነው?\n",
|
||||
"body": "ዮሐንስ የሚያውጀው መልዕክት፣ እግዚአብሔር ብርሃን ነው፣ ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም የሚል ነው \n"
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "ዮሐንስ፣ በጨለማ እየሄደ ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት አለኝ ስለሚል ሰው ምን ይላል?\n",
|
||||
"body": "ዮሐንስ፣ እንዲህ ያለው ሰው ውሸታም ነው፣ እውነትንም አያደርግም ይላል "
|
||||
},
|
||||
{
|
||||
"title": "እነዚያን፣ በብርሃን የሚመላለሱትን፣ ከኃጢአት ሁሉ የሚያነጻቸው ምንድነው?\nየኢየሱስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻቸዋል \n",
|
||||
"body": ""
|
||||
}
|
||||
]
|
|
@ -35,5 +35,8 @@
|
|||
"translators": [
|
||||
"Tensae Amdeyesus"
|
||||
],
|
||||
"finished_chunks": []
|
||||
"finished_chunks": [
|
||||
"01-01",
|
||||
"01-03"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue