am_1jn_text_ulb/04/19.txt

1 line
515 B
Plaintext

\v 19 አስቀድሞእግዚአብሔር ወዶናልና፣እኛም እንወደዋለን። \v 20 አንድ ሰው ''እግዚአብሔርን እወዳለሁ'' እያለ ወንድሙን ግን ቢጠላ ሃሰተኛ ነው፤የሚያየውን ወንድሙን የማይወድ፣ የማያየውን እግዚአብሔርን ሊወድ አይችልም። \v 21 እግዚአብሔርን የሚወድ ወንድሙን መውደድ አለበት፣የሚል ትእዛዝ ከእግዚአብሔር ተቀብለናል።