Mon Jul 11 2016 15:25:55 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-05 2016-07-11 15:25:55 +03:00
parent e9c87deb92
commit 787e0fe40c
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
1. ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ ሆነ የሚያምን ሁሉ ከእግዚአብሔር ተወልዷል።አባት የሆነውን የሚወድ ሁሉ፣ከርሱ የተወለደውን ደግሞ ይወዳል።
2. እግዚአብሔርን ስንወድና ትዕዛዙን ስንፈጽም፣ የእግዚአብሔርን ልጆች እንደምንወድ በዚህ እናውቃለን።
3. እግዚአብሔርን የምንወደው የርሱን ትእዛዙን በመጠበቃችን ነው። የርሱም ትእዛዛት አስቸጋሪዎች አይደሉም።
3. እግዚአብሔርን የምንወደው የርሱን ትእዛዙን በመጠበቃችን ነው። የርሱም ትእዛዛት ከባዶች አይደሉም።