am_1jn_text_udb/05/13.txt

7 lines
1.3 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 13 ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ለምታምኑ ዘለዓለማዊ ህይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ ይህን ደብዳቤ ጽፌላችኋለሁ፡፡ \v 14 ምክንያቱም እኛ ከእርሱ ጋር ህብረት አለን፣ የሚፈቅደውን ማናቸውንም ነገር እንዲያደርግ ስንጠይቀው እንደሚሰማን በጣም እርግጠኛ ነን፡፡ \v 15 እናም የጠየቅነውን እርሱ እንደሚሰማን የምናውቅ ከሆነ ከእርሱ የጠየቅነውን ሁሉ ከእርሱ እንደምንቀበል እርግጠኛ መሆን እንችላለን፡፡
=======
\v 13 የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ለምታምኑ ዘለዓለማዊ ህይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ ይህን ደብዳቤ ጽፌላችኋለሁ፡፡
\v 14 እኛ ከእርሱ ጋር ህብረት አለን፣ የሚፈቅደውን ማናቸውንም ነገር እንዲያደርግ ስንጠይቀው እንደሚሰማን በጣም እርግጠኛ ነን፡፡ \v 15 የጠየቅነውን እርሱ እንደሚሰማን የምናውቅ ከሆነ ከእርሱ የጠየቅነውን ሁሉ ከእርሱ እንደምንቀበል እርግጠኛ መሆን እንችላለን፡፡
>>>>>>> c6ec0d44ffd7b4c1eeb9be9a18ec690dca0bd7d6