am_1jn_text_udb/05/04.txt

6 lines
1.1 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 4 እግዚአብሔር የእርሱ ልጆች እንድንሆን ስላደረገን አማኞች የማያምኑ ሰዎች ሊያደርጉ የሚፈልጉትን መቃወም ችለናል፤ እኛ ከእግዚአብሔር ጋር ከማይስማማ ማናቸውም ነገር ይልቅ ብርቱዎች ነን፡፡ \v 5 እግዚአብሔርን ከሚቃወም ማናቸውም ብርቱ ነገር ይልቅ ብርቱ ማን ነው? ይህ ሰው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ የሚያምን ሰው ነው፡፡
=======
\v 4 የእርሱ ልጆች እንድንሆን ስላደረገን አማኞች የማያምኑ ሰዎች ሊያደርጉ የሚፈልጉትን መቃወም ችለናል፤ እኛ ከእግዚአብሔር ጋር ከማይስማማ ማናቸውም ነገር ይልቅ ብርቱዎች ነን፡፡ \v 5 ከሚቃወም ማናቸውም ብርቱ ነገር ይልቅ ብርቱ ማን ነው? ይህ ሰው ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ የሚያምን ሰው ነው፡፡
>>>>>>> c6ec0d44ffd7b4c1eeb9be9a18ec690dca0bd7d6