am_1jn_text_udb/04/17.txt

6 lines
1.9 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 17 እኛ ሌሎችን በፍጹም መውደድ አለብን፡፡ እናም ይህንን ብናደርግ፣ እግዚአብሔር የሚፈርድበት ጊዜ ሲመጣ፣ እርሱ እኛን እንደማይኮንነን እርግጠኞች እንሆናለን፡፡ ክርስቶስ ራሱ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት እንዳደረገ በዚህ ዓለም ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት አድርገን ከኖርን ይህንን እርግጠኛ እንሆናለን፡፡ \v 18 በእውነት እርሱን ከወደድን የእግዚአብሔር ቅጣት አያስፈራንም፣ ምክንያቱም እግዚአብሔርን በፍጹም የሚወዱ እርሱ ሊያስፈራቸው አይችልም፡፡ የምንፈራው ይቀጣናል ብለን ካሰብን ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ በእርግጥ እግዚአብሔር የሚፈሩ እግዚአብሔርን በሙሉ ልባቸው አልወደዱትም፡፡
=======
\v 17 ሌሎችን በፍጹም መውደድ አለብን፡፡ እናም ይህንን ብናደርግ፣ እግዚአብሔር የሚፈርድበት ጊዜ ሲመጣ፣ እርሱ እኛን እንደማይኮንነን እርግጠኞች እንሆናለን፡፡ ክርስቶስ ራሱ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት እንዳደረገ በዚህ ዓለም ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት አድርገን ከኖርን ይህንን እርግጠኛ እንሆናለን፡፡ \v 18 እርሱን ከወደድን የእግዚአብሔር ቅጣት አያስፈራንም፣ ምክንያቱም እግዚአብሔርን በፍጹም የሚወዱ እርሱ ሊያስፈራቸው አይችልም፡፡ የምንፈራው ይቀጣናል ብለን ካሰብን ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ በእርግጥ እግዚአብሔር የሚፈሩ እግዚአብሔርን በሙሉ ልባቸው አልወደዱትም፡፡
>>>>>>> c6ec0d44ffd7b4c1eeb9be9a18ec690dca0bd7d6