am_1jn_text_udb/04/15.txt

6 lines
1.7 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 15 ስለዚህ እግዚአብሔር ስለ ኢየሱስ ዕውነቱን ከሚናገሩ ጋር ህብረት አድርጎ ይኖራል፡፡ እነርሱ፣ “እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው” ይላሉ፡፡ እናም ስለዚህ ከእግዚአብሔር ጋር በህብረት ይኖራሉ፡፡ \v 16 እግዚአብሔር እኛን እንዴት እንደወደደን ቀምሰናል ደግሞም እርሱ እኛን እንደ ወደደን አምነናል፡፡ ከዚህ የተነሳ፣ እኛ ሌሎችን እንወዳለን፡፡ የእግዚአብሔር ባህሪይ ሰዎችን መውደድ ስለሆነ፣ ሌሎችን በመውደድ የሚኖሩ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት አቸላቸው፣ እናም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ህብረት ያደርጋል፡፡
=======
\v 15 እግዚአብሔር ስለ ኢየሱስ ዕውነቱን ከሚናገሩ ጋር ህብረት አድርጎ ይኖራል፡፡ እነርሱ፣ “እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ ነው” ይላሉ፡፡ እናም ስለዚህ ከእግዚአብሔር ጋር በህብረት ይኖራሉ፡፡ \v 16 እግዚአብሔር እኛን እንዴት እንደወደደን ቀምሰናል ደግሞም እርሱ እኛን እንደ ወደደን አምነናል፡፡ ከዚህ የተነሳ፣ እኛ ሌሎችን እንወዳለን፡፡ የእግዚአብሔር ባህሪይ ሰዎችን መውደድ ስለሆነ፣ ሌሎችን በመውደድ የሚኖሩ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት አቸላቸው፣ እናም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ህብረት ያደርጋል፡፡
>>>>>>> c6ec0d44ffd7b4c1eeb9be9a18ec690dca0bd7d6