am_1jn_text_udb/04/11.txt

7 lines
2.1 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 11 ወዳጆቼ፣ እግዚአብሔር እኛን እንደዚህ ከወደደን፣ እኛ በእርግጥ እርስ በእርሳችን ልንዋደድ ይገባናል! \v 12 እግዚአብሔርን ያየው የለም፡፡ የሆነ ሆኖ፣ እርስ በእርሳችን ብንዋደድ፣ እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ መኖሩ ግልጽ ነው ደግሞም እንደ እርሱ ሀሳብ ሌሎችን እንወዳለን፡፡ \v 13 እኛ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት እንዳለንና እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ህብረት እንዳለው እንዴት እርግጠኛ መሆን እንደምንችል እነግራእኋለሁ፡ እርሱ መንፈሱን በውስጣችን አድርጓል፡፡ \v 14 እኛ ሐዋርያት የእግዚአብሔርን ልጅ አይተነዋል፣ አብ ልጁን በዓለም ያሉ ሰዎች በኃጢአታቸው ምክንያት ለዘለዓለም እንዳይሰቃዩ ለማዳን መላኩን ለሰዎች አትኩረን እንናገራለን፡፡
=======
\v 11 እግዚአብሔር እኛን እንደዚህ ከወደደን፣ እኛ በእርግጥ እርስ በእርሳችን ልንዋደድ ይገባናል! \v 12 ያየው የለም፡፡ የሆነ ሆኖ፣ እርስ በእርሳችን ብንዋደድ፣እግዚአብሔር በእኛ ውስጥ መኖሩ ግልጽ ነው ደግሞም እንደ እርሱ ሀሳብ ሌሎችን እንወዳለን፡፡
\v 13 ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት እንዳለንና እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ህብረት እንዳለው እንዴት እርግጠኛ መሆን እንደምንችል እነግራእኋለሁ፡ እርሱ መንፈሱን በውስጣችን አድርጓል፡፡ \v 14 ሐዋርያት የእግዚአብሔርን ልጅ አይተነዋል፣ አብ ልጁን በዓለም ያሉ ሰዎች በኃጢአታቸው ምክንያት ለዘለዓለም እንዳይሰቃዩ ለማዳን መላኩን ለሰዎች አትኩረን እንናገራለን፡፡
>>>>>>> c6ec0d44ffd7b4c1eeb9be9a18ec690dca0bd7d6