am_1jn_text_udb/04/07.txt

6 lines
1.0 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 7 ወዳጆቼ ሆይ፣ ሌሎችን መውደድ አለብን፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር እርስ በእርሳችን እንድንዋደድ አድርጓል፣ ወንድሞቻቸውን የሚወዱ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው፤ ደግሞም እርሱን ያውቁታል፡፡ \v 8 እግዚአብሔር ፍቅሩን ለሰዎች ገልጾል፡፡ ስለዚህ አማኝ ወገኖቻቸውን የማይወዱ እግዚአብሔርን አያውቁም፡፡
=======
\v 7 ሆይ፣ ሌሎችን መውደድ አለብን፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር እርስ በእርሳችን እንድንዋደድ አድርጓል፣ ወንድሞቻቸውን የሚወዱ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸው፤ ደግሞም እርሱን ያውቁታል፡፡ \v 8 እግዚአብሔር ፍቅሩን ለሰዎች ገልጾል፡፡ ስለዚህ አማኝ ወገኖቻቸውን የማይወዱ እግዚአብሔርን አያውቁም፡፡
>>>>>>> c6ec0d44ffd7b4c1eeb9be9a18ec690dca0bd7d6