am_1jn_text_udb/04/04.txt

6 lines
2.2 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 4 እናንተ ለእኔ በጣም ውዶቼ የሆናችሁ፣ እናንተ የእግዚአብሔር ናችሁ፣ እነዚያ ሀሰተኞች የሚያስተምሩትን አምናችሁ አልተቀበላችሁም፣ ምክንያቱም እርሱ የሚፈልገውን እንድታደርጉ ያበቃችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው፡፡ \v 5 እነዚያ ሀሰት የሆነውን እያስተማሩ የሚገኙት፣እግዚአብሔርን ለማክበር ከሚቃወሙት በዓለም ካሉት ወገን ናቸው፡፡ የሚናገሩት ከእነዚያው ሰዎች ዘንድ የሚመጣውም ለዚህ ነው፣ የሚሰሟቸውም እነዚያው ሰዎች ናቸው፡፡ \v 6 እኛ ግን የእግዚአብሔር ወገን ነን፡፡ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ሁሉ እኛ የምናስተምረውን ይቀበላል፣ የእግዚአብሔር ያልሆነ ሁሉ ግን የምናስተምረውን አይሰማም፡፡ ስለ እግዚአብሔር ዕውነቱን በሚያስተምሩና ሌሎችን በሚያታልሉ መሃል የምንለየው በዚህ ነው፡፡
=======
\v 4 ለእኔ በጣም ውዶቼ የሆናችሁ፣ እናንተ የእግዚአብሔር ናችሁ፣ እነዚያ ሀሰተኞች የሚያስተምሩትን አምናችሁ አልተቀበላችሁም፣ ምክንያቱም እርሱ የሚፈልገውን እንድታደርጉ ያበቃችሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው፡፡ \v 5 ሀሰት የሆነውን እያስተማሩ የሚገኙት፣እግዚአብሔርን ለማክበር ከሚቃወሙት በዓለም ካሉት ወገን ናቸው፡፡ የሚናገሩት ከእነዚያው ሰዎች ዘንድ የሚመጣውም ለዚህ ነው፣ የሚሰሟቸውም እነዚያው ሰዎች ናቸው፡፡ \v 6 ግን የእግዚአብሔር ወገን ነን፡፡ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ሁሉ እኛ የምናስተምረውን ይቀበላል፣ የእግዚአብሔር ያልሆነ ሁሉ ግን የምናስተምረውን አይሰማም፡፡ ስለ እግዚአብሔር ዕውነቱን በሚያስተምሩና ሌሎችን በሚያታልሉ መሃል የምንለየው በዚህ ነው፡፡
>>>>>>> c6ec0d44ffd7b4c1eeb9be9a18ec690dca0bd7d6