am_1jn_text_udb/03/23.txt

6 lines
1.4 KiB
Plaintext

<<<<<<< HEAD
\v 23 እንድናደርገው ያዘዘንን እነግራችኋለሁ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ማመን አለብን፡፡ እንደዚሁም ደግሞ እርሱ እንዳዘዘን እርስ በእርሳችን መዋደድ አለብን፡፡ \v 24 እግዚአብሔር ያዘዘውን የሚያደርጉ ከእርሱ ጋር ህብረት ያላቸው ናቸው፣ እናም እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ህብረት ያደርጋል፡፡ ደግሞም እርሱ የሰጠን መንፈሱ ስላለን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ህብረት እንዳለው እርግጠኛ መሆን እንችላለን፡፡
=======
\v 23 ያዘዘንን እነግራችኋለሁ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ማመን አለብን፡፡ እንደዚሁም ደግሞ እርሱ እንዳዘዘን እርስ በእርሳችን መዋደድ አለብን፡፡ \v 24 ያዘዘውን የሚያደርጉ ከእርሱ ጋር ህብረት ያላቸው ናቸው፣ እናም እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ህብረት ያደርጋል፡፡ ደግሞም እርሱ የሰጠን መንፈሱ ስላለን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ህብረት እንዳለው እርግጠኛ መሆን እንችላለን፡፡
>>>>>>> c6ec0d44ffd7b4c1eeb9be9a18ec690dca0bd7d6