am_1jn_text_udb/03/19.txt

2 lines
1.0 KiB
Plaintext

\v 19 ወገኖቻችንን በዕውነት የምንወድ ከሆንን፣ እንደ ክርስቶስ ትምህርት መኖራችንን እርግጠኞች መሆን እንችላለን፡፡ በውጤቱ፣ በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ ስለምንሆን መከሰስ አይሰማንም፡፡ \v 20 መጸለይ እንችላለን፣ ምክንያቱም ክስ የሚሰማን ስህተት ስንሰራ ነው፤እግዚአብሔር በእርሱ እንድንታመን የተገባን አድርጎናል፡፡ እርሱ ስለ እኛ ሁሉንም ነገር ያውቃል፡፡
\v 21 ሆይ፣ አይምሯችን በኃጢአት የማከሰን ከሆነ፣ ወደ እግዚአብሔር በእርግጠኝነት መጸለይ እንችላለን፡፡ \v 22 ወደ እርሱ ስንጸልይና ከእርሱ አንድ ነገር ስንጠይቅ፣ ያንን እንቀበላለን ምክንያቱም እርሱ አድርጉ ያለንን አድርገናልና፤ እንደዚሁም እርሱን ደስ የሚያሰኘውን አድርገናል፡፡