am_1jn_text_udb/03/11.txt

1 line
625 B
Plaintext

\v 11 በክርስቶስ ስታምኑ የሰማችሁት መልዕክት እርስ በእርስ መዋደድ አለብን የሚል ነው፡፡ \v 12 የሰይጣን የሆነው፣ የአዳም ልጅ ቃየን እንዳደረገው ሌሎችን መጥላት የለብንም፡፡ ቃየን ታናሽ ወንድሙን ስለጠላው፣ ገደለው፡፡ ለምን ወንድሙን እንደ ገደለው እነግራኋለሁ፡፡ ምክንያቱ ቃየን ክፉ ማድረግ ልማዱ ነበር፣ ታናሽ ወንድሙን የጠላው ታናሹ ትክክለኛውን ነገር ያደርግ ስለነበር ነው፡፡