am_1jn_text_udb/03/07.txt

1 line
657 B
Plaintext

\v 7 ተወዳጆች ሆይ፣ ማንም ኃጢአት መስራት ትክክል ነው ብሎ በመናገር አያታላችሁ፡፡ ትክክለኛ የሆነውን በማድረግ ብትጸኑ ግን፣ ክርስቶስ ጻድቅ እንደሆነ እናንተም ጻድቃን ናችሁ፡፡ \v 8 ግን በኃጢአቱ ጸንቶ የሚቀጥል እንደ ሰይጣን ነው፣ ምክንያቱም ሰይጣን ከዓለም ጅማሬ አንስቶ ሁልጊዜም ኃጢአት ያደርግ ነበር፡፡ እናም የእግዚአብሔር ልጅ ሰው የሆነበት ምክንያት ሰይጣን የሰራ የነበረውን ለማጥፋት ነው፡፡