am_1jn_text_udb/02/24.txt

2 lines
532 B
Plaintext

\v 24 ግን፣ በመጀመያ ስለ ክርስቶስ የተሰበከላችሁን በማመናችሁ መጽናትና በዚያው መኖር አለባችሁ፡፡ ይህንን ብታደርጉ፣ ከአብና ከወልድ ጋር ህብረት እንዳደረጋችሁ ትቀራላችሁ፡፡ \v 25 የነገረን ለዘለዓለም እንድንኖር ማድረጉን ነው!
\v 26 የምጽፍላችሁ ክርስቶስን በሚመለከት እውነቱን ሊያጣምሙ ስለሚፈልጉት ላስጠነቅቃችሁ ነው፡፡