am_1jn_text_udb/02/22.txt

1 line
631 B
Plaintext

\v 22 የከፋው ሀሰተኛ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ አይደለም ብሎ የሚዋሽ ነው፡፡ ይህን የሚያደርጉ ሁሉ የክርስቶስ ተቃዋሚ ናቸው፣ ምክንያቱም እነርሱ በአብ እና በወልድ ማመንን ይቃወማሉ፡፡ \v 23 ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ዕውቅና ለመስጠት የሚቃወሙ በምንም መንገድ ከአብ ጋር ህብረት የላቸውም፣ ነገር ግን ክርስቶስ እግዚአብሔር ልጅ መሆኑን እውቅና የሚሰጡ ከአብ ጋር ህብረት አላቸው፡፡