am_1jn_text_udb/02/18.txt

1 line
736 B
Plaintext

\v 18 ሆይ፣ አሁን ኢየሱስ ወደ ዓለም መመለሻው ቀርቧል፡፡ ክርስቶስ ነኝ የሚለው ሰው እየመጣ መሆኑን ሰምታችኋል፤ በእርግጥ፣ እንደዚህ ያሉ ብዙ ሰዎች አሁን እንኳን መጥተዋል - ነገር ግን ሁሉም የክርስቶስ ተቃዋሚ ናቸው፡፡ ከዚህ የተነሳ፣ ክርስቶስ በቶሎ እንሚመለስ እናውቃለን፡፡ \v 19 ሰዎች በእኛ ጉባኤ መቆየትን ተቃውመዋል፣ ነገር ግን አስቀድሞውንም በፍጽም ከእኛ ጋር አልነበሩም፡፡ ትተውን ሲወጡ፣ አስቀድሞም ከእኛ ጋር እንዳልነበሩ በገልጽ አየን፡፡