am_1jn_text_udb/02/15.txt

1 line
1.1 KiB
Plaintext

\v 15 እንደማያከብሩ በዓለም እንዳሉ ሰዎች አትሁኑ፡፡ እነርሱ እንዲኖሯቸው የሚፈልጓቸውን ነገሮች አትፈልጉ፡፡ ማንም እነርሱ እንደሚኖሩት ቢኖር፣ አባታችንን እግዚአብሔርን እንደማይወድ ያረጋግጣል፡፡ \v 16 ደግሞ እጽፍላችኋለሁ፣ ምክንያቱም ማናቸውም ሰዎች የሚሰሯቸው የተሳሳቱ ነገሮች፣ ሁሉም ሰዎች የሚመለከቷች ነገሮች እና ሊያገኛቸው የሚፈልጋቸው፣እንዲሁም ሁሉም የሚመኩባቸው ነገሮች - እነዚህ ነገሮች ሁሉ በሰማይ ካለው አባታችን ጋር ምንም ግንኙነት የላቸውም፡፡ እነዚህ ነገሮች የዓለም ናቸው፡፡ \v 17 የማያከብሩ በዓለም ያሉ ሰዎች፣ ከሚፈልጓቸው ነገሮች ሁሉ ጋር ይጠፋሉ፡፡ ነገር ግን እግዚአብሔር እንዲሰሯቸው የሚፈልጋቸውን ነገሮች የሚሰሩ ለዘለዓለም ይኖራሉ!