am_1jn_text_udb/02/07.txt

1 line
1.0 KiB
Plaintext

\v 7 ሆይ፣ ነገር ስሩ ብዬ እየጻፍኩላችሁ አይደለም፡፡ ይልቁንም፣ በመጀመሪያ በክርስቶስ ካመናችሁ ጊዜ አንስቶ ማድረግ እንደሚገባችሁ ያወቃችሁትን ነገር እጽፍላችኋለሁ፡፡ ይህ ሁልጊዜም የሰማችሁት መልእክት ክፍል ነው፡፡ \v 8 ግን በተመሳሳይ ርእስ ላይ አንድ ነገር መልሼ እነግራችኋለሁ: አዲስ የሆነ ነገር እንዲታደርጉ እየነገርኳችሁ ነው ማለት እችላለሁ፡፡ ይህ አዲስ የሚሆንበት ምክንያት ክርስቶስ ያደረገው አዲስ ነበር፣ እናም እናንተ የምታደርጉት አዲስ ነው፡፡ የዚህ ምክንያት ክፉ ማድረግን እየተዋችሁና መልካም ማድረግን እየጨመራችሁ ስለሆነ ነው፡፡ ይህም ልክ ምሽቱ ሲያልፍ ንጋት እንደሚሆን፣ የክርስቶስ እውነተኛ ቀን ነው፡፡