am_1jn_text_udb/02/04.txt

1 line
753 B
Plaintext

\v 4 እናውቀዋለን፣”የሚሉና እግዚአብሔር እንድናደርገው ያዘዘንን የማይታዘዙ እውሸተኞች ናቸው፡፡ ህይወታቸውን በእግዚአብሔር እውነተኛ መልዕክት መሰረት እየመሩ አይደለም፡፡ \v 5 ግን እግዚአብሔር እንዲያደርጉት ያዘዛቸውን የሚያደርጉ በሁሉም መንገድ እግዚአብሔርን የሚወዱ ሰዎች ናቸው፡፡ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረት እንዳለን እርግጠኛ የምንሆነው እንደዚህ ነው፡፡ \v 6 ጋር አንድነት አለን ካልን፣ ህወታችንን ክርስቶስ ባስተማረው ትምህርት መምራት አለብን፡፡