am_1jn_text_udb/05/20.txt

1 line
658 B
Plaintext

\v 20 ደግሞም የእግዚአብሔር ልጅ በመሃላችን እንደመጣና እውነቱን እንድንረዳ እንዳበቃን እናውቃለን፤ እኛ እውነት ከሆነው ከእግዚአብሔር ልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ተባብረናል፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት አምላክ ነው፣ እናም የዘለዓለም ህይወት እንዲኖረን ያበቃን እርሱ ነው፡፡ \v 21 ለእኔ በጣም ውድ ለሆናችሁ ለእናንተ እንዲህ እላለሁ፣ እውነተኛ ሀይል የሌላቸውን ጣኦቶች ከማምለክ ራሳችሁን ጠብቁ፡፡