am_1jn_text_udb/05/18.txt

1 line
460 B
Plaintext

\v 18 አንድ ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ከሆነ፣ ደግሞ ደጋግሞ ኃጢአት በመስራት እንደማይጸና እናውቃለን፡፡ ይልቁንም፣ ሰይጣን እንዳይጎዳው የእግዚአብሔር ልጅ ይጠብቀዋል፡፡ \v 19 እኛ የእግዚአብሔር እንደሆንን እናውቃለን፣ ደግሞም መላው ዓለም በክፉው ቁጥጥር ስር እንዳለ እናውቃለን፡፡