am_1jn_text_udb/05/09.txt

1 line
665 B
Plaintext

\v 9 ብዙውን ጊዜ ሰዎች የነገሩንን እናምናለን፡፡ ነገር ግን በእርግጠኝነት ማመን የምንችለው እግዚአብሔር በተናገረው ነው፡፡ እርሱ በእርግጠኝነት ስለ ልጁ መስክሯል፡፡ \v 10 በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምኑ ስለ እርሱ እውነት የሆነውን በውስጣዊ ማንነታቸው ያውቃሉ፡፡ ነገር ግን እግዚአሔር የተናገረውን የማያምኑ እርሱን ሀሰተኛ ያደርጉታል፣ ምክንያቱም እነርሱ እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ተቃውመዋል፡፡