Thu May 18 2017 01:55:03 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-18 01:55:04 +03:00
parent d974bae493
commit a54f823753
5 changed files with 4 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አስቡ፡፡ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ምድር የመጣ ነው፡፡ እግዚአብሔር በእውነት ኢየሱስን እንደላከው ያሳየው ዮሐንስ ኢየሱስን በውሃ ውስጥ ሲያጠምቅ ነው፣ ነገር ግን፣ ደግሞም ሲሞት የኢየሱስ ደም ከሰውነቱ ሲፈስ ነው፡፡ እናም የእግዚአብሔር መንፈስ በዕውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብ ዘንድ እንደመጣ ይመሰክራል፡፡ እነዚህ ሶስት ነገሮች እንደ ሶስት ምስክሮች ናቸው፡ 8የእግዚአብሔር መንፈስ፣ ዮሐንስ ኢየሱስን ሲያጠምቅ ውሃው፣ እና በመስቀል ላይ ሲሞት የፈሰሰው የኢየሱስ ደም፡፡ እነዚህ ሶስቱ ሁሉም ተመሳሳይ ነገር ይነግሩናል፣ ይህም ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ዘንድ መምጣቱ ነው፡፡
\v 6 6ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ አስቡ፡፡ እርሱ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ምድር የመጣ ነው፡፡ እግዚአብሔር በእውነት ኢየሱስን እንደላከው ያሳየው ዮሐንስ ኢየሱስን በውሃ ውስጥ ሲያጠምቅ ነው፣ ነገር ግን፣ ደግሞም ሲሞት የኢየሱስ ደም ከሰውነቱ ሲፈስ ነው፡፡ እናም የእግዚአብሔር መንፈስ በዕውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ከአብ ዘንድ እንደመጣ ይመሰክራል፡፡ እነዚህ ሶስት ነገሮች እንደ ሶስት ምስክሮች ናቸው፡ \v 8 የእግዚአብሔር መንፈስ፣ ዮሐንስ ኢየሱስን ሲያጠምቅ ውሃው፣ እና በመስቀል ላይ ሲሞት የፈሰሰው የኢየሱስ ደም፡፡ እነዚህ ሶስቱ ሁሉም ተመሳሳይ ነገር ይነግሩናል፣ ይህም ኢየሱስ ከእግዚአብሔር ዘንድ መምጣቱ ነው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 9 \v 10 9ብዙውን ጊዜ ሰዎች የነገሩንን እናምናለን፡፡ ነገር ግን በእርግጠኝነት ማመን የምንችለው እግዚአብሔር በተናገረው ነው፡፡ እርሱ በእርግጠኝነት ስለ ልጁ መስክሯል፡፡ 10በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምኑ ስለ እርሱ እውነት የሆነውን በውስጣዊ ማንነታቸው ያውቃሉ፡፡ ነገር ግን እግዚአሔር የተናገረውን የማያምኑ እርሱን ሀሰተኛ ያደርጉታል፣ ምክንያቱም እነርሱ እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ተቃውመዋል፡፡
\v 9 ብዙውን ጊዜ ሰዎች የነገሩንን እናምናለን፡፡ ነገር ግን በእርግጠኝነት ማመን የምንችለው እግዚአብሔር በተናገረው ነው፡፡ እርሱ በእርግጠኝነት ስለ ልጁ መስክሯል፡፡ \v 10 በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምኑ ስለ እርሱ እውነት የሆነውን በውስጣዊ ማንነታቸው ያውቃሉ፡፡ ነገር ግን እግዚአሔር የተናገረውን የማያምኑ እርሱን ሀሰተኛ ያደርጉታል፣ ምክንያቱም እነርሱ እግዚአብሔር ስለ ልጁ የመሰከረውን ተቃውመዋል፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 11እግዚአብሔር ለእኛ የተናገረው ይህንን ነው፡ “እኔ የዘለዓለም ህይወት ሰጥቻችኋለሁ!”፡፡ ከልጁ ጋር ህብረት ካለን ለዘለዓለም እንኖራለን፡፡ 12ከልጁ ጋር ህብረት ያላቸው ከእግዚአብሔር ጋር ለዘለዓለም ይኖራሉ፡፡ ከእርሱ ጋር ህብረት ያላቸው ከእግዚአብሔር ጋር ለዘለዓለም ይኖራሉ፡፡ ከእርሱ ጋር ህብረት የሌላቸው ለዘለዓለም አይኖሩም፡፡
\v 11 እግዚአብሔር ለእኛ የተናገረው ይህንን ነው፡ “እኔ የዘለዓለም ህይወት ሰጥቻችኋለሁ!”፡፡ ከልጁ ጋር ህብረት ካለን ለዘለዓለም እንኖራለን፡፡ \v 12 ከልጁ ጋር ህብረት ያላቸው ከእግዚአብሔር ጋር ለዘለዓለም ይኖራሉ፡፡ ከእርሱ ጋር ህብረት ያላቸው ከእግዚአብሔር ጋር ለዘለዓለም ይኖራሉ፡፡ ከእርሱ ጋር ህብረት የሌላቸው ለዘለዓለም አይኖሩም፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 13 \v 14 \v 15 13ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ለምታምኑ ዘለዓለማዊ ህይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ ይህን ደብዳቤ ጽፌላችኋለሁ፡፡
14ምክንያቱም እኛ ከእርሱ ጋር ህብረት አለን፣ የሚፈቅደውን ማናቸውንም ነገር እንዲያደርግ ስንጠይቀው እንደሚሰማን በጣም እርግጠኛ ነን፡፡ 15እናም የጠየቅነውን እርሱ እንደሚሰማን የምናውቅ ከሆነ ከእርሱ የጠየቅነውን ሁሉ ከእርሱ እንደምንቀበል እርግጠኛ መሆን እንችላለን፡፡
\v 13 ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ለምታምኑ ዘለዓለማዊ ህይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ ይህን ደብዳቤ ጽፌላችኋለሁ፡፡ \v 14 ምክንያቱም እኛ ከእርሱ ጋር ህብረት አለን፣ የሚፈቅደውን ማናቸውንም ነገር እንዲያደርግ ስንጠይቀው እንደሚሰማን በጣም እርግጠኛ ነን፡፡ \v 15 እናም የጠየቅነውን እርሱ እንደሚሰማን የምናውቅ ከሆነ ከእርሱ የጠየቅነውን ሁሉ ከእርሱ እንደምንቀበል እርግጠኛ መሆን እንችላለን፡፡

View File

@ -77,7 +77,6 @@
"05-title",
"05-01",
"05-04",
"05-06",
"05-09",
"05-11",
"05-13",