Thu May 18 2017 02:04:09 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
burje_duro 2017-05-18 02:04:10 +03:00
parent a4935b5ea0
commit 6ca94d7433
3 changed files with 3 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 23እንድናደርገው ያዘዘንን እነግራችኋለሁ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ማመን አለብን፡፡ እንደዚሁም ደግሞ እርሱ እንዳዘዘን እርስ በእርሳችን መዋደድ አለብን፡፡ 24እግዚአብሔር ያዘዘውን የሚያደርጉ ከእርሱ ጋር ህብረት ያላቸው ናቸው፣ እናም እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ህብረት ያደርጋል፡፡ ደግሞም እርሱ የሰጠን መንፈሱ ስላለን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ህብረት እንዳለው እርግጠኛ መሆን እንችላለን፡፡
\v 23 እንድናደርገው ያዘዘንን እነግራችኋለሁ፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ማመን አለብን፡፡ እንደዚሁም ደግሞ እርሱ እንዳዘዘን እርስ በእርሳችን መዋደድ አለብን፡፡ \v 24 እግዚአብሔር ያዘዘውን የሚያደርጉ ከእርሱ ጋር ህብረት ያላቸው ናቸው፣ እናም እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ህብረት ያደርጋል፡፡ ደግሞም እርሱ የሰጠን መንፈሱ ስላለን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ህብረት እንዳለው እርግጠኛ መሆን እንችላለን፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\c 4 \v 1 \v 2 \v 3 1 ወዳጆቼ ሆይ፣ የተሳሳተ መልዕክት ያላቸው ብዙ ሰዎች፣ ይህንኑ ለሰዎች እያስተማሩ ነው፡፡ እናንተ ግን እነርሱ ሲያስተምሩ የምትሰሙትን በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ፣ ይህ ሲሆን ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነውን እውነት ያስተምሩ ወይንስ አይሁን ማወቅ ትችላላለችሁ፡፡ 2 አንድ ሰው ከእግዚአብሔር መንፈስ የመጣውን ዕውነት ማስተማሩን እንዴት እንደምታውቁ እነግራችኋለሁ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ እኛ ሰው ለመሆን ከእግዚአብሔር ዘንድ መምጣቱን የሚያረጋግጡ ከእግዚአብሔር የሆነውን መልዕክት እያስተማሩ ነው፡፡ 3 ነገር ግን ስለ ኢየሱስ ይህንን ዕውነት የሚያረጋግጡ ከእግዚአብሔር የሆነውን መልዕክት እያስተማሩ አይደለም፡፡ እንደ እነዚህ ያሉ ሰዎች ከእኛ መሃል እየመጡ እንደሆነ ሰምታችኋል፡፡ አሁን እንኳን እዚህ አሉ፡፡
\c 4 \v 1 ወዳጆቼ ሆይ፣ የተሳሳተ መልዕክት ያላቸው ብዙ ሰዎች፣ ይህንኑ ለሰዎች እያስተማሩ ነው፡፡ እናንተ ግን እነርሱ ሲያስተምሩ የምትሰሙትን በጥንቃቄ ማሰብ አለባችሁ፣ ይህ ሲሆን ከእግዚአብሔር ዘንድ የሆነውን እውነት ያስተምሩ ወይንስ አይሁን ማወቅ ትችላላለችሁ፡፡ \v 2 አንድ ሰው ከእግዚአብሔር መንፈስ የመጣውን ዕውነት ማስተማሩን እንዴት እንደምታውቁ እነግራችኋለሁ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደ እኛ ሰው ለመሆን ከእግዚአብሔር ዘንድ መምጣቱን የሚያረጋግጡ ከእግዚአብሔር የሆነውን መልዕክት እያስተማሩ ነው፡፡ \v 3 ነገር ግን ስለ ኢየሱስ ይህንን ዕውነት የሚያረጋግጡ ከእግዚአብሔር የሆነውን መልዕክት እያስተማሩ አይደለም፡፡ እንደ እነዚህ ያሉ ሰዎች ከእኛ መሃል እየመጡ እንደሆነ ሰምታችኋል፡፡ አሁን እንኳን እዚህ አሉ፡፡

View File

@ -66,6 +66,7 @@
"03-19",
"03-23",
"04-title",
"04-01",
"04-04",
"04-07",
"04-09",