am_1co_tq/07/39.txt

10 lines
467 B
Plaintext

[
{
"title": "አንዲት ሴት ለባልዋ የታሰረች የምትሆነው ለምን ያህል ጊዜ ነው?\n",
"body": "ባልዋ በሕይወት እስካለ ድረስ ከእርሱ ጋር የታሰረች ነች፡፡ \n"
},
{
"title": "አማኝ የሆነች ሴት ባልዋ ከሞተ ማንን ነው ማግባት ያለባት?\n \n",
"body": "በጌታ እስከ ሆነ ድረስ የወደደችውን ማግባት ትችላለች፡፡"
}
]