am_1co_tq/07/32.txt

6 lines
450 B
Plaintext

[
{
"title": "ያገቡ ክርስቲያኖች ለጌታ ያላቸው ትኩረት እንዳይከፋፈል ማድረግ አዳጋች የሆነው ለምንድነው?\n",
"body": "አማኝ ባል ወይም ሚስት ባላቸውን ወይም ሚስታቸውን ደስ ለማሰኘት የዚህ ዓለምን ነገር ስለሚያስቡ፣ ለጌታ ያላቸው ትኩረት እንዳይከፋፈል ማድረግ አዳጋች ነው፡፡ "
}
]