am_1co_tq/11/01.txt

18 lines
855 B
Plaintext

[
{
"title": "ጳውሎስ የቆሮንቶስ አማኞችን ማንን እንዲመስሉ ነው የሚነግራቸው?\n",
"body": "ጳውሎስ የሚነግራቸው እርሱን እንዲመስሉ ነው፡፡"
},
{
"title": "ጳውሎስ የሚከተለው የማንን ምሳሌ ነው?\n",
"body": "ጳውሎስ የሚከተለው የክርስቶስን ምሳሌ ነው፡፡ \n"
},
{
"title": "ጳውሎስ የቆሮንቶስ አማኞችን የሚያመሰግናቸው ለምንድነው?\n",
"body": "በሁሉም ነገር ስለሚያስቡለት፣ ከእርሱ የተቀበሉትን ትምህርት አጥብቀው በመያዛቸው ጳውሎስ ያመሰግናቸዋል፡፡ "
},
{
"title": "የክርስቶስ ራስ ማን ነው?\nየክርስቶስ ራስ እግዚአብሔር ነው፡፡ \n",
"body": ""
}
]