am_1co_tq/11/27.txt

14 lines
957 B
Plaintext

[
{
"title": "አንድ ሰው በማይገባ ሁኔታ እንጀራውን መብላት ወይም ከጌታ ጽዋ መጠጣት የሌለበት ለምንድነው?\n",
"body": "ያን ማድረግ በጌታ ሥጋና ደም ላይ ኀጢአት መፈጸም ነው፤ ለፍርድ ትበላላችሁ ትጠጣላችሁም፡፡ "
},
{
"title": "አንድ ሰው በማይገባ ሁኔታ እንጀራውን መብላት ወይም ከጌታ ጽዋ መጠጣት የሌለበት ለምንድነው?\n",
"body": "ያን ማድረግ በጌታ ሥጋና ደም ላይ ኀጢአት መፈጸም ነው፤ ለፍርድ ትበላላችሁ ትጠጣላችሁም፡፡ "
},
{
"title": "በማይገባ ሁኔታ እንጀራውን የበሉና የጌታን ጽዋ የጠጡ በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን የነበሩ ብዙዎች ምን ነበር የሆኑት?\n",
"body": "ብዙዎቹ ታመሙ፤ ብዙዎቹም ሞቱ፡፡ "
}
]