am_1co_tq/11/07.txt

6 lines
239 B
Plaintext

[
{
"title": "ወንድ ራሱን መከናነብ የሌለበት ለምንድነው?\n",
"body": "እርሱ የእግዚአብሔር ምሳሌና ክብር ስለሆነ ወንድ ራሱን መከናነብ የለበትም፡፡ "
}
]