am_1co_tq/11/01.txt

30 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ጳውሎስ የቆሮንቶስ አማኞችን ማንን እንዲመስሉ ነው የሚነግራቸው?\n",
"body": "ጳውሎስ የሚነግራቸው እርሱን እንዲመስሉ ነው፡፡"
},
{
"title": "ጳውሎስ የሚከተለው የማንን ምሳሌ ነው?\n",
"body": "ጳውሎስ የሚከተለው የክርስቶስን ምሳሌ ነው፡፡ \n"
},
{
"title": "ጳውሎስ የቆሮንቶስ አማኞችን የሚያመሰግናቸው ለምንድነው?\n",
"body": "በሁሉም ነገር ስለሚያስቡለት፣ ከእርሱ የተቀበሉትን ትምህርት አጥብቀው በመያዛቸው ጳውሎስ ያመሰግናቸዋል፡፡ "
},
{
"title": "የክርስቶስ ራስ ማን ነው?\n",
"body": "የክርስቶስ ራስ እግዚአብሔር ነው፡፡ "
},
{
"title": "የወንድ ራስ ማን ነው?\n",
"body": "የወንድ ራስ ክርስቶስ ነው፡፡ \n"
},
{
"title": "የሴት ራስ ማን ነው?\n",
"body": "የሴት ራስ ወንድ ነው፡፡ "
},
{
"title": "አንድ ወንድ ራሱን ተከናንቦ ቢጸልይ ምንድነው የሚሆነው?\n",
"body": "ራሱን ተከናንቦ ቢጸልይ የእርሱን ራስ ያዋርዳል፡፡ \n"
}
]